በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በየመን የኮሌራ ወረርሽኝ


በጦርነት በታመሰችው የመን የተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሺኝ እስከመጪው ነሐሴ ወር መጨረሻ ከሦስት መቶ ሺህ የሚበልጥ ሰው ሊያዝ እንደሚችል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።

በጦርነት በታመሰችው የመን የተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሺኝ እስከመጪው ነሐሴ ወር መጨረሻ ከሦስት መቶ ሺህ የሚበልጥ ሰው ሊያዝ እንደሚችል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት ወረርሺኙ የተጠቃው ሰው ቁጥር ወደ መቶ ሰማኒያ ሺህ እንደሚጠጋ ድርጅቱ አስታውቋል።

የመን ውስጥ ከሁለት ዓመት በላይ በዘለቀው ጦርነት ሳቢያ የተፈጥረውን የከፋ ሁኔታ የቪኦኤዋ ማርያማ ዲያሎ ባጠናቀረችው ዘገባ ትዳስሳለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በየመን የኮሌራ ወረርሽኝ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG