በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማንዴላ ዋሺንግተን ጉድኝት መርሃ-ግብር

የማንዴላ ዋሺንግተን ጉድኝት መርሃ-ግብር (MANDELA WASHINGTON FELLOWSHIP) ፣የተመረጡ አፍሪካዊ ወጣቶች ለስድስት ሳምንታት የቀለም ትምህርትየሚያገኙበት፣ የአመራር ሥልጠና የሚወስዱበት ፣ትስስራቸውን የሚያጠናክሩበት መርኃ ግብር ነው፡፡ ፎቶ ፡- ሞክቢል ያቤሮ

በዚህ መርኃ ግብር ላይ ዕድሜያቸው ከ25-35 የሆነ፣ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ48 የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ወጣቶች እየተሳተፉ ነው፡፡ከሥር የምታገኟቸው ምስሎች በመርሃ -ግብሩ መደምደሚያ የጉባዔ ቀናት ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG