በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ለዓለም የፕሬስ ነፃነት በዓል ለመታደም ኬንያ ገብቷል

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባዘጋጀው የዓለም የፕሬስ ነፃነት በዓል ለመታደም ኬንያ ናይሮቢ ገብቷል። በዝግጅቱ ላይ እስክንድር ንግግር እንደሚያደርግና የግል ታርኩን ለታዳሚዎች እንደሚያካፍልም ታውቋል።

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባዘጋጀው የዓለም የፕሬስ ነፃነት በዓል ለመታደም ኬንያ ናይሮቢ ገብቷል። በዝግጅቱ ላይ እስክንድር ንግግር እንደሚያደርግና የግል ታርኩን ለታዳሚዎች እንደሚያካፍልም ታውቋል።

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከቪኦኤ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:52 0:00

ዛሬ ለአሜርካ ድምፅ እንደተናገረው፣ ኢትዮጵያ ለብዙ አፍሪካ ሀገሮች የነፃነት ተምሳሌት ሆና እያለች ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ባለመከበሩ የአምባገነን ተምሳሌት ሆናለች ሲል ተችቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ለዓለም የፕሬስ ነፃነት በዓል ለመታደም ኬንያ ገብቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG