ዋሺንግተን ዲሲ —
በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሚካሄደው ዓመታዊ ጉባዔ ላይ የባለራዕይ ሴቶች አቅም መገንባት በሚል መሪ ርዕስ ውይይት እንደሚካሄድ የማዕከሉ ሊቀመንበር ወ/ሮ ሮማን አባተ ገልፀዋል።
ወጣቶች እንዲሳተፉም አጥብቀው ጥሪ አሰምተዋል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
ቆንጂት ታየ