No media source currently available
የኢትዮጵያ ሴቶች መብቶች እንዲረጋገጡ ለሰላምና ለሰብዓዊ መብት ከበሬታ ለመሞማገት የሚሰራው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል በእንግሊዝኛ አህፅሮት ስሙ / የፊታችን ቅዳሜ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ያካሂዳል።