ዋሽንግተን ዲሲ —
በአዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስተዳደር የለውጥ እርጃዎች ከመጀመራቸው በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ መብቶች መከበርና አካታች ወይም አሳታፊ የሆነ አስተዳደርን ለማበረታታት በሚል የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ ደረጃዎች ሲመክርበትና ውሳኔ ሲሰጠበት የቆየው ኤችአር 128 የውሣኔ ረቂቅ አቅራቢ የሆኑት የኒው ጀርሲው ሪፐብሊካን እንደራሴ ክሪስ ሄንሪ ስሚዝና ባልደረቦቻቸው በዚህ ረቂቅ ላይ በቀጣይ ውሳኔ ከማሳለፋቸው በፊት ቅኝት እያደረጉ መሆናቸው ታውቋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ