በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር ለሰላም ጥሪ አሰማ


በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር
በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር

በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር ወላይታ ከጎረቤት ሲዳማ ብሔረሰቦች ጋር ያለው የቆየ የመሬት ይገባኛል ጥያቄ ወደ አላስፈላጊ ግጭት እንዲያመራ እየተደረገ ነው ሲል ስጋቱን ገልፆ መግለጫ አውጥቷል።

በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር ወላይታ ከጎረቤት ሲዳማ ብሔረሰቦች ጋር ያለው የቆየ የመሬት “ይገባኛል” ጥያቄ ወደ አላስፈላጊ ግጭት እንዲያመራ እየተደረገ ነው ሲል ስጋቱን ገልፆ መግለጫ አውጥቷል።

ከሁለቱ ማኅበረሠቦች የተውጣጣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦችን ያካተተ አካል ተመሥርቶ “አለ” ላለው ችግር መፍትሄ እንዲፈልግም ጥሪ አስተላልፏል።

ሰሎሞን ክፍሌ በመግለጫው ዙሪያ የማህበሩን ዋና ጸሐፊ ዶክተር ዳታ ዴአ አነጋግሯል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር ለሰላም ጥሪ አሰማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG