No media source currently available
በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር ወላይታ ከጎረቤት ሲዳማ ብሔረሰቦች ጋር ያለው የቆየ የመሬት ይገባኛል ጥያቄ ወደ አላስፈላጊ ግጭት እንዲያመራ እየተደረገ ነው ሲል ስጋቱን ገልፆ መግለጫ አውጥቷል።