አዲስ አበባ —
ዓለማቀፍ የምግብ ፕሮግራም በትግራይ አገልግሎቱን እንዲያሰፋ ከኢትዮጵያ መንግሥት ተጠየቀ።
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለማቀፍ የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል እየሰጠ የሚገኘውን አገልግሎት እንዲያሰፋ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጥያቄ እንደቀረበለት የኢትዮጵያው ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ተናገሩ።
በክልሉ ያለው የሰብዓዊ እርዳት ሁኔታም እየተሻሻለ ነው ሲሉ ገለፁ። የተረጂዎች ቁጥርም በየጊዜው እያደገ እንደሚሄድ ተስፋቸውን ገለፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡