ዓለማቀፍ የምግብ ፕሮግራም በትግራይ አገልግሎቱን እንዲያሰፋ ተጠየቀ
ዓለማቀፍ የምግብ ፕሮግራም በትግራይ አገልግሎቱን እንዲያሰፋ ከኢትዮጵያ መንግሥት ተጠየቀ። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለማቀፍ የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል እየሰጠ የሚገኘውን አገልግሎት እንዲያሰፋ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጥያቄ እንደቀረበለት የኢትዮጵያው ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ተናገሩ። በክልሉ ያለው የሰብዓዊ እርዳት ሁኔታም እየተሻሻለ ነው ሲሉ ገለፁ። የተረጂዎች ቁጥርም በየጊዜው እያደገ እንደሚሄድ ተስፋቸውን ገለፀዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ