በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእህል ዋጋ በመናሩ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሊራቡ ይችላሉ - የዓለም የምግብ ፕሮግራም


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የእህል ዋጋ በግጭቶች ባለመረጋጋትና በሌሎች በርካታ ውስብስብ አጣዳፊ ችግሮች ምክንያት እያሻቀበ በመምጣቱ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕዝቦች ሌሊቱን ባዶ ሆዳቸውን እየተራቡ ሊያሳልፉ ይችላሉ ሲል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስጠነቀቀ።

የእህል ዋጋ - በግጭቶች ባለመረጋጋትና በሌሎች በርካታ ውስብስብ አጣዳፊ ችግሮች ምክንያት እያሻቀበ በመምጣቱ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕዝቦች ሌሊቱን ባዶ ሆዳቸውን እየተራቡ ሊያሳልፉ ይችላሉ ሲል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስጠነቀቀ።

/ዴብሊውኤፍ /ዛሬ ይህን ማስጠንቀቂያ ከጂኒቫ የሰጠው እአአ የ2017 የምግብ ዕርዳታ ሪፖርቱን ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው።

ሊዛ ሽላይን ለአሜሪካ ድምፅ አጠር ያለ ዘገባ አቀናብራለች።

የእህል ዋጋ በመናሩ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሊራቡ ይችላሉ - የዓለም የምግብ ፕሮግራም
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG