የእህል ዋጋ በመናሩ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሊራቡ ይችላሉ - የዓለም የምግብ ፕሮግራም


የእህል ዋጋ በመናሩ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሊራቡ ይችላሉ -  የዓለም የምግብ ፕሮግራም

No media source currently available

የእህል ዋጋ በግጭቶች ባለመረጋጋትና በሌሎች በርካታ ውስብስብ አጣዳፊ ችግሮች ምክንያት እያሻቀበ በመምጣቱ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕዝቦች ሌሊቱን ባዶ ሆዳቸውን እየተራቡ ሊያሳልፉ ይችላሉ ሲል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስጠነቀቀ።

XS
SM
MD
LG