በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል የመንግሥት አመራሮችና ባለሙያዎች የኃብት ምዝገባ


በደሴ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በደቡብ ወሎና ሰሜን ወሎ ዞኖች ለምዝበራ ተጋላጭ በሆኑ የሥራ መደቦች ላይ የተመደቡ የመንግሥት አመራሮችና ባለሙያዎች የኃብት ምዝገባ እያካሄዱ ነው፡፡

በደሴ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በደቡብ ወሎና ሰሜን ወሎ ዞኖች ለምዝበራ ተጋላጭ በሆኑ የሥራ መደቦች ላይ የተመደቡ የመንግሥት አመራሮችና ባለሙያዎች የኃብት ምዝገባ እያካሄዱ ነው፡፡

ምዝገባው ተግባራዊ ከሆነበት መጋቢት 2006ዓ.ም ጀምሮ 15 ሽህ የሚጠጉ የመንግሥት ሰራተኞች የመጀመሪያና የዳግም ኃብት ምዝገባ አድርገዋል፡፡ በቅርቡም ምዝገባ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሃብትን ለማሳወቅና ለማስመዝገብ የወጣው አዋጅ ቁጥር 187/2003 የመንግስት አሰራር ግልጽነት እንዲኖረው ያስችላል፡፡ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ያስቀራል ቢባልም አፈጻጸሙ ላይ ውስንነቶች እንዳሉበት የመንግሥት ሰራተኞች ይናገራሉ፡፡ መስፍን አራጌ ከደሴ ዘግቧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአማራ ክልል የመንግሥት አመራሮችና ባለሙያዎች የኃብት ምዝገባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG