No media source currently available
በደሴ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በደቡብ ወሎና ሰሜን ወሎ ዞኖች ለምዝበራ ተጋላጭ በሆኑ የሥራ መደቦች ላይ የተመደቡ የመንግሥት አመራሮችና ባለሙያዎች የኃብት ምዝገባ እያካሄዱ ነው፡፡