በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊው ስፖርት


ባህር ዳር
ባህር ዳር

ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን እንዳያስተናግድ የታገደውን የባሕር ዳር ስታዲየም ግንባታ የማጠናቀቅ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡

ኮትዲቯር የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ የሚያስችላትን ዝግጅት ማጠናቀቋን አስታወቀች፡፡ የሩሲያ እግር ኳስ ማኅበር፣ ፊቱን ወደ ኢሲያ ከማዞር ይልቅ በአውሮፓ ለመቆየት ድምጽ ሰጥቷል፡፡ በሳውዲ አረቢያ የቡጢ ፍልሚያ አንቶኒ ጆሹዋ ኦቶ ዋሊንን አሸንፏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

ሳምንታዊ ስፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG