ዋሽንግተን፡አዲስ አበባ —
የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ 16 ቲሞች ወደሚፋለሙበት ጥሎ ማለፍ ውድድር ገባ። የሩብ ፍጻሜው ሐሙስ ይጀምራል።
በሃገር ውስጥ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ አንድ ጨዋታ ይቀረዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወዲሁ ሻምፒዮናነቱን አረጋግጧል።
በሪዮ ኦሎምፒክ በተለያዩ ርቀቶች የሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቶች ስም ዝርዝር ከሳምንት በሁዋላ ይፋ እንደሚሆን ተነገረ።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።