በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

5ሺሕ ሰዎች የሚሳቱፉበት የጎዳና ላይ ሩጫ በደቡብ ሱዳን ሊካሄድ ነው


Haile Gebrselassie
Haile Gebrselassie

5ሺሕ ሰዎች የሚሳቱፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለቸው በደቡብ ሱዳን እንደሚካሄድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

5ሺሕ ሰዎች የሚሳቱፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለቸው በደቡብ ሱዳን እንደሚካሄድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

ከሦስት ሣምንታት ጊዜ ውስጥ ባነሰ የሚካሄደው የሩጫ ውድድር፣ የሠላምን አሰፈላጊነት ለማስተጋባት እና አጋርነትን ለመግለፅ የሚደረግ መሆኑን አመልክቷል፡፡

ሌሎችም የስፖርት ዘገባዎችም አሉን፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

5ሺሕ ሰዎች የሚሳቱፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በደቡብ ሱዳን ሊካሄድ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG