በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሣምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም


ሰንበሬ ተፈሪ
ሰንበሬ ተፈሪ

በሣምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ ዓለምአቀፍ ሩጫ ውድድሮች የኢትዮጵያ አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል።

ታምራት ቶላ በዓርቡ የዱባይ ማራቶን የኮርሱን ሪኮርድ በመስበር ጭምር አሸንፉዋል። የሴቶቹን ወርቅነሽ ደገፋ መርታለች።

አዳጊው ኮከብ አትሌት ሰሎሞን ባረጋ እና በየኑ ደገፉ። በእሁዱ የኢጣልያ አገር አቋራጭ ውድድር የበላይነቱን ወስደዋል።

በስፔኑ አገር አቋራጭም ድሉ የኢትዮጵያ ሆኗል። ሰንበሬ ተፈሪ በአንደኝነት አጠናቃለች። የሃገር ውስጥና የውጭ ሀገር እግር ኳስ ዜናዎችም ይዘናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሣምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

XS
SM
MD
LG