በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለዋልድባ ገዳም


ዋልድባ ገዳም
ዋልድባ ገዳም

በሽብርተኛነት ተወንጅለው በአሁኑ ሰዓት ወኅኒ ቤት በሚገኙ የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ላይ፣ ለየት ያለ ወከባና እንግልት ይደርስባቸዋልና ይህን ሁኔታ ለሕዝብ ማሳወቅ እንወዳለን ይላል "ዋልድባን እንታደግ" ከተባለው ዓለማቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት ማኅበር የደረሰን መልዕክት ባጭሩ።

በሽብርተኛነት ተወንጅለው በአሁኑ ሰዓት ወኅኒ ቤት በሚገኙ የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ላይ፣ ለየት ያለ ወከባና እንግልት ይደርስባቸዋልና ይህን ሁኔታ ለሕዝብ ማሳወቅ እንወዳለን ይላል “ዋልድባን እንታደግ” ከተባለው ዓለማቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት ማኅበር የደረሰን መልዕክት ባጭሩ።

“እንግልቱ ምንድነው?” ጉዳያቸውን የያዙ የሕግ ባለሙያ ጠይቀናል።

የማኅበሩ ምክትል ሰብሳቢ ቀሲስ ሰሎሞንን እንደሚሉት፣ ከሚደርስባቸው ወከባ መካከል፣ ፍርድ ቤት እየቀረቡ ነገር ግን ጉዳያቸው ሳይታይ ወይም ከዳኛ ጋር ሳይገናኙና ቀጠሮም ሳይሰጣቸው ወደ እሥር ቤት የሚመለሱበት ሁኔታ አንዱ ነው። ለመሆኑ የዋልድባ ገዳም ዛሬ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ስለዋልድባ ገዳም
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG