No media source currently available
የነዋሪዎች አስተያየት በፕሬዝደንት ባይደን ውሳኔ ላይ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በመጪው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በድጋሚ ለመመረጥ ሲያደርጉት የቆዩትን ፉክክር ማብቃታቸውን እና ራሳቸውን ከዕጩነት ማግለላቸውን ትላንት እሁድ አስታውቀዋል። ውሳኔያቸውን በተመለከተ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች ከኢትዮጵያ እና ከኒው ዮርክ ያጠናቀሯቸውን ዘገባዎች ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም