በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዋን ለማሳደግ በምታደርገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ አነስተኛ ነው


ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ለማሳደግ የኢትዮጵያ መንግስት የፖሊሲ ፍላጎት ቢያሳይም፤ በተግባር የተደቀኑ ፈተናዎችን እንዴት ይወጣል።

የኢትዮጵያ መንግስት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ምጣኔ ሀብቱን ለማሳደግ በርካታ ማትጊያዎችን አስቀምጦ የግሉን ሀብት ተሳትፎ ለማሳደግ የያዘው ጥረት በርካታ እክሎች ተጋርጠውበታል። በዘርፉ የግሉ ዘፍት ተሳትፎ አሁንም አነስተኛ ነው።

የምሽቱ ንግድና ምጣኔ ሀብት በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ ከኢንዱስትሪ ሚኒስትር ድዔታ አቶ ታደሰ ሃይሌ ጋር በተካሄደ ውይይት ይዟል።

ሔኖክ ሰማግዜር ያቀረበውን ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዋን ለማሳደግ በምታደርገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ አነስተኛ ነው 7'44"
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:44 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG