No media source currently available
የኢትዮጵያ መንግስት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ምጣኔ ሀብቱን ለማሳደግ በርካታ ማትጊያዎችን አስቀምጦ የግሉን ሀብት ተሳትፎ ለማሳደግ የያዘው ጥረት በርካታ እክሎች ተጋርጠውበታል። በዘርፉ የግሉ ዘፍት ተሳትፎ አሁንም አነስተኛ ነው።