በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከውልደት ጀምሮ የሚከሰተው ሲክል ሴል የደም ህዋስ ችግር


ከውልደት ጀምሮ የሚከሰተው ሲክል ሴል የደም ህዋስ ችግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:00 0:00

ሲክል ሴል የደም ሕዋስ ቅርጽ መቀየር ምክንያት የሚከሰትና በሽታ በዘር የሚተላለፍ ነው፡፡ ይህ በሽታ እስከ እድሜ ልክ የሚዘልቅ እና መድሃኒት የሌለው ነው፡፡ ይሄ ሁኔታም በሰውነት ውስጥ የሚኖርን የደም ዝውውር በመቀነስ ህመም እና መሰረታዊ የሰውነት አካላት ስራ በተገቢው መንገድ እንዳይሰሩ እክል በመፍጠር ለህይወት ስጋት ይፈጥራል።

የአለም የጤና ድርጅት በየዓመቱ ሶስት መቶ ሺ ህጻናት ከዚህ በሽታ ጋር እንደሚወለዱ አብዛኞቹም ከ5 ዓመታቸው በፊት ሕይወታቸው እንደሚያልፍ አስታውቋል።

/ይህን እና ሌሎች የኑሮ በጤንነት ዘገባዎች ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG