በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አደናጋሪዎቹ “ኦቲዝም” እና “ዳውን ሲንድረም” ልዩነታቸው ምንድን ነው?


አደናጋሪዎቹ “ኦቲዝም” እና “ዳውን ሲንድረም” ልዩነታቸው ምንድን ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:04 0:00

“ኦቲዝም” የነርቭ ሥርዐት ችግር ነው፡፡ “ዳውን ሲንድረም” ደግሞ ከፅንስ ጀምሮ የሚከሠት የውልደት ጉዳት ነው፡፡ ሁለቱ የጤና ችግሮች እንዲህ የተለያዩ ቢኾኑም፣ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ግራ ሲጋቡ ይስተዋላል፡፡ ለመኾኑ፣ የሁለቱ ሕመሞች ልዩነት ምንድን ነው? በሚለው ጉዳይ ላይ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሕፃናት ክፍል የሕፃናት ሕክምና ልዩ ስፔሻሊስት እና የነርቭ ስፔሻሊስ ዶር. በኃይሉ ይቤ፣ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ቆይታ አድርገዋል፡፡

XS
SM
MD
LG