በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር


የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 5:57 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር

በዚህ ሳምንት መጀምሪያ ቀናት ላይ በየዓመቱ ሚያዚያ ወር የሚከበረውን የዓለም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን ምክንያት በማድረግ፤ የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የጎርጎሮሳዊያኑ መጋቢት 02 ቀን የዓለም ‘ኦቲዝም አክሴፕታንስ’ ኦቲዝምን የመቀበያ እና የመረዳት ቀን ኾኖ እንዲከበር ማጽደቃቸውን ዋይት ኋውስ አስታውቋል።

በዓለም ላይ የግንዛቤ እጥረት ካለባቸው የጤና እክሎች መካከል ኦቲዝም አንዱ ነው። ኤደን ገረመው ወሩን ምክንያት በማድረግ በቴክሳስ ግዛት ዳላስ ከተማ የህጻናት ሀኪም እና የህጻናት ልብ ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑትን ዶ/ር ውብሸት ላቀውን አነጋግራ ያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG