አደናጋሪዎቹ “ኦቲዝም” እና “ዳውን ሲንድረም” ልዩነታቸው ምንድን ነው?
“ኦቲዝም” የነርቭ ሥርዐት ችግር ነው፡፡ “ዳውን ሲንድረም” ደግሞ ከፅንስ ጀምሮ የሚከሠት የውልደት ጉዳት ነው፡፡ ሁለቱ የጤና ችግሮች እንዲህ የተለያዩ ቢኾኑም፣ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ግራ ሲጋቡ ይስተዋላል፡፡ ለመኾኑ፣ የሁለቱ ሕመሞች ልዩነት ምንድን ነው? በሚለው ጉዳይ ላይ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሕፃናት ክፍል የሕፃናት ሕክምና ልዩ ስፔሻሊስት እና የነርቭ ስፔሻሊስ ዶር. በኃይሉ ይቤ፣ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ቆይታ አድርገዋል፡፡
ተመሳሳይ ርእስ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች