በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ብሔራዊ እርቅና ትብብር ያስፈልጋል ተባለ


በቪዥን ኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቭዥን(ኢሳት)አዘጋጅነት ጹሑፋቸውን ያቀረቡ
በቪዥን ኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቭዥን(ኢሳት)አዘጋጅነት ጹሑፋቸውን ያቀረቡ

ቪዥን ኢትዮጵያና ኢሳት ዋሽንግተን ውስጥ ባዘጋጁት የሁለት ቀን ጉባኤ እየጨመሩ የሚሄዱትን ግጭቶች ለመፍታትና ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር "ሽግግር፣ ዴሞክራሲና ብሔራዊ አንድነት” በሚለው የውይይት ርእስ ሥር፤ የሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችና የማኅበራት አደረጃጀቶች፤ ግጭቶችን በመፍታትና ዴሞክራሲን በማስፈን ረገድ ሊኖራቸው ስለሚገባው ሚናና ከግጭቶች መርገብ በኋላ በሚኖረው የሽግግር ወቅት ምን ይጠበቅባቸዋል?በሚል ርእስ አራት ተወያዮች ጹሑፍ አቅርበው ውይይት ተካሂዷል፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ እየጨመሩ የሚሄዱትን ግጭቶች ለመፍታትና የብሔራዊ አንድነት መንፈስን ለማጠናከር በሚያስችሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በቪዥን ኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቭዥን(ኢሳት)አዘጋጅነት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የሁለት ቀን ውይይት ተካሂዶ ነበር።

በኢትዮጵያ ውስጥ እየጨመሩ የሚሄዱትን ግጭቶች ለመፍታትና የብሔራዊ አንድነት መንፈስን ለማጠናከር "ሽግግር፣ ዴሞክራሲና ብሔራዊ አንድነት” በሚለው አጠቃላይ የውይይት ርእስ ሥር፤ የሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችና የማኅበራት አደረጃጀቶች፤ ግጭቶችን በመፍታትና ዴሞክራሲን በማስፈን ረገድ ሊኖራቸው ስለሚገባው ሚናና ከግጭቶች መርገብ በኋላ በሚኖረው የሽግግር ወቅት ምን ይጠበቅባቸዋል በሚል ርእስ? አራት ተወያዮች ጹሑፍ አቅርበው ውይይት ተካሂዷል፡፡

ውይይቱን የተከታተለችው ጽዮን ግርማ ተከታዩን ዘግባለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ

ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ብሔራዊ እርቅና ትብብር ያስፈልጋል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:03 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG