ዋሺንግተን ዲሲ —
ባለፈው ቅዳሜ በጂጂጋ የደረሰውን የሰው ሕይወት የጠፋበትንና ብዙዎችን ያፈናቀለና ዘውግ ለይቶ የደረሰ ጥቃት ምንነት፣ መንሴና የፌድራል መንግሥቱን ሚና የሚመለከት ቅንብር ነው።
ከቅዳሜው ድንገት ሻገር ብሎም በአንድ ወገን ለወራት የዘለቀውን በክልሉ አስተዳደር በደል እየተፈጸመብን ነው በሚል ተደጋጋሞ ሲሰማ የቆየ ቅሬታ እና “የፌድራል መንግስቱ ጣልቃ ሊገባ ይገባዋል” የሚል ጥሪ፤ በሌላ በኩል የፌድራል መንግስቱን ጣልቃ የመግባት ሥልጣን የሚመለከቱ ሕገ መንግስታዊ አግባቦች ይዳስሳል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ