በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩኤስኤአይዲ 80 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ መደበ


ዩኤስኤአይዲ 80 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ መደበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00

ዩኤስኤአይዲ 80 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ መደበ

በኢትዮጵያ የከፋ የምግብ እጥረት መኖሩን የገለጸው ዩኤስኤአይዲ 80 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ርዳታ መደበ። በኢትዮጵያ ያጋጠመው ድርቅ ረኀብን አስከትሎ እንደኾን ለማወቅ የተብራራ መረጃ ማግኘት እንዳልቻለ የገለጸው የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት /ዩኤስኤአይዲ/ ለአስቸኳይ ሰብአዊ ርዳታ የሚውል ተጨማሪ 80 ሚሊዮን ዶላር መመደቡን አስታወቀ።

የተቋሙ፣ የሰብአዊ ርዳታ ቢሮ ረዳት አስተዳዳሪ ሶናሊ ኮርዴ፣ ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ያጋጠመው ችግር በምንም ስም ይጠራ፣ በኢትዮጵያ “የከፋ የምግብ እጥረት እንዳለ ተመልክቻለኹ፤” ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG