በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን የ91 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ተገኘ

ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሰለኝ ጋር የተወያዩት የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን የሚሆን የ91 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ይፋ አድርገዋል።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሰለኝ ጋር የተወያዩት የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን የሚሆን የ91 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ይፋ አድርገዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ሁሉም ድምፆች የሚሰሙበት የፖለቲካ ምኅዳር ለመፍጠርና በሕገመንግሥቱ የተረጋገጡ መብቶችን ለማክበር ተጨባጭ ዕርምጃዎች እንዲወስድም የአሜሪካው ባለሥልጣን አሳስበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን የ91 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ተገኘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG