በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትራምፕ የፌደራል ኃይል ስምሪትና የከንቲባዎች ተቃውሞ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወንጀልና ህገወጥነት ሰፍኖባቸው ጨርሶ ከቁጥጥር ውጭ ሆነዋል ብለው ወደጠሯቸው ወደ ቺካጎና ዴሞክራት ከንቲባዎች ወደሚያስተዳደሯቸው ሌሎች ከተሞች የፌደራል ኃይሎችን የማሰማራት እቅዶቻቸውን ገፍተውበታል፡፡

ሃገሪቱ ቀውስ ውስጥ ናት የሚለውን በምርጫ ቅስቀሳቸው ለማጉላት ክፍለ ግዛቶችን በፌዴራል ኃይል የመቆጠጠር ፖሊሲያቸውን ለጥቅምቱ ምርጫ “የህግና ሥርዐት መሪ” እጩ ተብለው ለማሸነፊያ እየጠቀሙበት ነው በማለት በዋይት ሓውስ የቪኦኤ ዘገቢ ፓትሲ ውዳክስዋራ ዘገባ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትራምፕ የፌደራል ኃይል ስምሪትና የከንቲባዎች ተቃውሞ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00


XS
SM
MD
LG