No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወንጀልና ህገወጥነት ሰፍኖባቸው ጨርሶ ከቁጥጥር ውጭ ሆነዋል ብለው ወደጠሯቸው ወደ ቺካጎና ዴሞክራት ከንቲባዎች ወደሚያስተዳደሯቸው ሌሎች ከተሞች የፌደራል ኃይሎችን የማሰማራት እቅዶቻቸውን ገፍተውበታል፡፡