በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ለአራት ሃገሮች ዜጎች ቪዛ መስጠት ለማቆም አቀደች

ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሀገሮቻቸው እንዲመለሱ ያዘዘቻቸውን ዜጎቻቸውን ለማይቀበሉት አራት ሃገሮች ዜጎች ቪዛ መስጠት ለማቆም ማቀድዋ ታውቋል።

ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሀገሮቻቸው እንዲመለሱ ያዘዘቻቸውን ዜጎቻቸውን ለማይቀበሉት አራት ሃገሮች ዜጎች ቪዛ መስጠት ለማቆም ማቀድዋ ታውቋል።

ከዩናይትድ ስቴትስ የተባረሩትን ዜጎቻቸውን አንቀበልም ካሉት ሃገሮች መካከል ኤርትራ፣ ጊኒ፣ ሲየራልዮንና ካምቦድያ እንደሚገኙባቸው ተገልጿል።

ዩናይትድ ስቴትስ ከዚህ ቀደምም ሁለት ጊዜ ተመሳሳይ እርምጃ ወስዳለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዩናይትድ ስቴትስ ለአራት ሃገሮች ዜጎች ቪዛ መስጠት ለማቆም አቀደች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG