በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ግልፅ ደብዳቤ” ለፕሬዚዳንት ኦባማ ከፖለቲካ ሣይንስ ምሁር

72 ویں کان فلم فیسٹیول کا افتتاح اس بار فلم "دی ڈیڈ ڈونٹ ڈائی" کے پریمیر شو سے ہوا
72 ویں کان فلم فیسٹیول کا افتتاح اس بار فلم "دی ڈیڈ ڈونٹ ڈائی" کے پریمیر شو سے ہوا

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የሥልጣን ዘመናቸው ከማብቃቱ በፊት ለኢትዮጵያ ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጡ አንድ ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር አሳስበዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የሥልጣን ዘመናቸው ከማብቃቱ በፊት ለኢትዮጵያ ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጡ አንድ ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር አሳስበዋል፡፡

በሞርጋን የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ ክፍሉ ኃላፊና ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ሰሞኑን ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ይድረስ ባሉት ደብዳቤ የኢትዮጵያን ጉዳይ ይናገራል ያሉትን ባለሰባት ነጥብ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ዶ/ር ጌታቸው በሰባት ነጥቦች ላቀረቧቸው ክሦች እንደ ፖለቲካ ሣይንስ ምሁርና ተመራማሪም ማስረጃዎችን ማቅረብ እንደሚችሉ፤ የአሜሪካ መንግሥትም ሆነ ዓለምአቀፍ የመብቶች ተሟጋቾች በየወቅቱ በሚያወጧቸው ሪፖርቶች ይህንን እንደሚያረጋግጡ ተናግረዋል፡፡

ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ “ኢትዮጵያና አሜሪካ - ታሪክ፣ ዲፕሎማሲና ትንተና” የሚል መፅሐፍ አሣተመው አውጥተዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

“ግልፅ ደብዳቤ” ለፕሬዚዳንት ኦባማ ከፖለቲካ ሣይንስ ምሁር
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:43 0:00

XS
SM
MD
LG