በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን 'አነስተኛና ዘላቂ' የአሜሪካ ወታደሮች በሶማሊያ እንዲሰፍሩ ፈቃድ ሰጡ


ባይደን 'አነስተኛና ዘላቂ' የአሜሪካ ወታደሮች በሶማሊያ እንዲሰፍሩ ፈቃድ ሰጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:16 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ሶማሊያ የሚገኙትን የአል-ቃኢዳ እና አል-ሻባብ አማፂ ቡድኖችን ለመዋጋት 500 የአሜሪካ ወታደሮች እንዲሰማሩ ፈቃድ ሰጥተዋል። በፕሬዚዳንት ትራምፕ የስልጣን ዘመን ሶማሊያ ውስጥ ሰፍረው የነበሩ ሁሉም ወታደሮች ለቀው እንዲወጡ ተደርጎ የነበረው ውሳኔ የተቀለበሰው ሀገሪቱ አዲስ ፕሬዚዳንት በመረጠችበት ወቅት ነው።

የአሜሪካ ድምጿ አኒታ ፓውል ከዋይት ኃውስ ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG