በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ኤርትራ ላይ ማዕቀብ ጣለች


ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ
ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ

ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ባሕር ኃይል ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች፡፡

ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ባሕር ኃይል ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች፡፡

የዓለምቀፍ ማኅበረሠብ ያስቀመጣቸውን የጋራ መግባቢያ መስመሮች ጥሳ የጦር መሳሪያ ዕቀባ ከተጣለባት ሰሜን ኮሪያ የወታደራዊ ግንኙነት መሳሪያ ገዝታለች ሲል አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ ወንጅሏታል፡፡

በሰሜን ኮሪያ የተጣለውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ የሚመረምረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያቋቋመው ቡድን ኤርትራን ከፒዮንግ ያንግ ጋር በመናገድ ሲወነጅል ይሔ ለሦስተኛ ጊዜ ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ዩናይትድ ስቴትስ ኤርትራ ላይ ማዕቀብ ጣለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG