ወሎ —
ድርቅን የመቋቋም አቅም የሚያጎለብት የዩናትድ ስቴትስ እርዳታ ፕሮግራም በወሎ /ፎቶ እስክንድር ፍሬው/
የዝናቡ መጠን አስተማማኝ አለመሆንና የመጠኑ መዋዥቅ አርሶ አደሮች አማራጮችን እንዲፈልጉ እያስገደደ ነው። የደቡብ ወሎ በሚገኘው ለጋምቦ ወረዳ ለምሳሌ፤ በልማታዊ ሴፍቲኔት የሚረዱ አርሷ አደሮች ቁጥር ጨምሯል።
ከነዚህ አርሶ አደሮች አንዳንዶቹ ለአሜሪካ ድምጽ እንዳሉትም ከተረጂነት ለመላቀቅ አማራጭ የምርት አይነት ይፈልጋሉ።
የድምጽ ፋይሉን በመጫን ሙሉውን የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ያድምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው