በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቃውሞ ሰልፎች በዩናይትድ ስቴትስ


የፕሬዚዳንት አንድሩው ጃክሰን መታሰቢያ ሃውልት
የፕሬዚዳንት አንድሩው ጃክሰን መታሰቢያ ሃውልት

ጥቁሩ አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ሚኒሶታ ግዛት ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዳለ በመሞቱ ምክንያት በጥቁር አሜሪካውያን ላይ ያለውን አያያዝና አመለካከት በመቃወም የሚካሄዱት ሰልፎች እንደቀጠሉ ናቸው።

በሀገሪቱ በብዙዎች ዘንድ የዘረኝነት ተምሳሌት ተደርገው የሚታዩ የባርነት ሥርዓት እንዲቀጥል የተዋጉ በርካታ የኮንፌደሬት አሜሪካ የጦር አዛዦችና መሪዎች ሃውልቶች በተቃውሞ ሰልፈኞቹ ተነቅለው ተጥለዋል ወይም ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የተቃውሞ ሰልፎች በዩናይትድ ስቴትስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00


XS
SM
MD
LG