በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ትረምፕ ስለሰሜን ኮሪያ

ሰሜን ኮሪያ ያላትን የኑክሌር ጦር መሣሪያ በሙሉ በአስቸኳይ ለማውደም ተዘጋጅታለች ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ተናገሩ።

ሰሜን ኮሪያ ያላትን የኑክሌር ጦር መሣሪያ በሙሉ በአስቸኳይ ለማውደም ተዘጋጅታለች ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ተናገሩ።

ፕሬዚዳንት ትረምፕ ይህን አስተያየት ዛሬ የሰጡት፣ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ሲንጋፖር ውስጥ ተገናኝተው ከተወያዩ በኋላ ነው።

ባልደረባችን ቢል ጌሎ እንደዘገበው ግን ፕሬዚዳንት ትረምፕ የሰጡት አስተያየት ሥምምነቱን አስመልክቶ በጽሑፍ ከቀረበውና ሁለቱ መሪዎች በጋራ ከፈረሙበት ሰነድ ጋር አይጣጣምም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፕሬዚዳንት ትረምፕ ስለሰሜን ኮሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG