አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ሚልተን የተሰኘው ደረጃ 3 አደገኛ አውሎ ነፋስ ትላንት ፍሎሪዳን ሲያቋርጥ ከፍተኛ ውድመትን አስከትሏል። ግዛቲቱ በአደገኛ አውሎ ነፋስ ስትመታ በሁለት ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው።
የቪኦኤው ሪቻርድ ግሪን የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
መድረክ / ፎረም