በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ መንግሥት ዜጎቹ ወደ ሐረር አቅራቢያ እንዳይጓዙ ሲያሳስብ፤ ኢትዮጵያ "የፀጥታ ችግር የለም" ብላለች

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ
ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ከአዲስ አበባ ወደ ጂጂጋ በሚወስደው መሥመር፣ በባቢሌና ሐረር አካባቢ የተከሰተ በተኩስ የታጀበ ግጭት መንገድ መዝጋቱን በትናንትናው ዕለት አስታውቆ፤ ዜጎቹ ወደ አካባቢው የሚያደርጉትን ጉዞ እንዲሰርዙ መክሯል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ፤ በተኩስ የታጀበ ግጭት የለም፤ መንገዱም ክፍት ነው፤ ሲል፤ ሥለት ይዘው የተቃውሞ ድምፅ ያሰሙ መኖራቸውን አምኗል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአሜሪካ መንግሥት ዜጎቹ ወደ ሐረር አቅራቢያ እንዳይጓዙ ሲያሳስብ፤ ኢትዮጵያ "የፀጥታ ችግር የለም" ብላለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG