አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችንና ሌሎችም ታሣሪዎች ለመፍታት የደረሰበት ውሳኔ የሚያበረታታ የመጀመሪያ እርምጃ ነው ሲል በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ተናግሯል።
የዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግሥት የፓለቲካ ምኅዳሩን እንዲያሰፋ ስትጠይቅ የፀረ ሽብር ሕጉ አተገባበር ደግሞ እንደሚያሳስባት ስትገልፅ ቆይታለች።
አዲስ አበባ የሚገኘው የየዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ዘገባ አለን።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ