በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቪዛ አሰጣጥ ላይ ዕገዳ ተደርጓል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ

  • እስክንድር ፍሬው

የአሜሪካ ኤምባሲ - አዲስ አበባ

በቪዛ አሰጣጥ ላይ ዕገዳ ተደርጓል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የገለፀው በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ፣ የተለመደው የቪዛ አሰጣጥ ሂደት መቀጠሉን አረጋግጧል፡፡

በቪዛ አሰጣጥ ላይ ዕገዳ ተደርጓል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የገለፀው በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ፣ የተለመደው የቪዛ አሰጣጥ ሂደት መቀጠሉን አረጋግጧል፡፡

በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ “ተሰራጩ” ላላቸው የሀሰት መረጃዎች ምላሽ የሰጠው፡፡ በዚህም መሠረት በቪዛ አሰጣጥ ላይ ዕገዳ ተደርጓል በሚል የሚናፈሰው ወሬ “ሀሰት ነው” ብሏል፡፡

የተለመደው የቪዛ አሰጣጥ ሂደት መቀጠሉንም አረጋግጧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG