ዋሺንግተን ዲሲ —
አሜሪካውያን መራጮች ዶናልድ ትራምፕን ለቀጣዩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንትነት መርጠዋል።
መራራና ከፋፋይ የሆነው የምርጫ ዘመቻ ከአበቃ በኋላ የአሜሪካ ዲሞክራሲ መሠረት የሆነው ሠላማዊ የስልጣን ሽግግር ሂደት ተጀመሯል።
የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ዘጋቢ ክሪስ ሚክንስ ያጠናቀረውን ዘገባ አዳነች ፍስህየ ታቀርበዋለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡