በሜሪላንድ ሞርጋን ስቴት ዩንቨርስቲ የአለም አቀፍ ግኑኝነት መምህር ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ በመጪው የአሜሪካ 2024 ምርጫ ፕሬዘዳንት ትራምፕ ከተመረጡ "ለአፍሪካ ሃገሮች በጎ የሚያሳይ አይመስለኝም” ይላሉ፡፡
በሳቸው ሃሳብ የማይስማሙት የረፐብሊካን ፓርቲ ደጋፊ እንደሆኑ የሚናገሩት አቶ ላባን ስዩም በበኩላቸው የፕሬዘዳንት ትራምፕ መመረጥ ለአፍሪካ ሃገራት ሰላምና የኢንቨስትመንት መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጾ ይኖረዋል ሲሉ ይሞግታሉ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ይከታተሉ፡፡
መድረክ / ፎረም