በሜሪላንድ ሞርጋን ስቴት ዩንቨርስቲ የአለም አቀፍ ግኑኝነት መምህር ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ በመጪው የአሜሪካ 2024 ምርጫ ፕሬዘዳንት ትራምፕ ከተመረጡ ለአፍሪካ ሃገሮች በጎ የሚያሳይ አይመስለኝም” ይላሉ፡፡
በሳቸው ሃሳብ የማይስማሙት የረፐብሊካን ፓርቲ ደጋፊ እንደሆኑ የሚናገሩት አቶ ላባን ስዩም በበኩላቸው የፕሬዘዳንት ትራምፕ መመረጥ ለአፍሪካ ሃገራት ሰላምና የኢቭስትመንት መስፋፋት ከፍተና አስተዋጾ ይኖረዋል ሲሉ ይሞግታሉ፡፡
አስማማው አየነው ያሰናዳው ዘገባ እንደሚከተለው ያቀርበዋል፡፡