በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጆን ሉዊስ ዜና ረፍት

ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የረጅም ጊዜ አባልና ለጥቁር አሜሪካዊያን የሲቪል መብቶች ቀዳሚ ተሟጋችና ታጋዮች ከነበሩት አንዱ ጆን ሉዊስ
ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የረጅም ጊዜ አባልና ለጥቁር አሜሪካዊያን የሲቪል መብቶች ቀዳሚ ተሟጋችና ታጋዮች ከነበሩት አንዱ ጆን ሉዊስ

የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የረጅም ጊዜ አባልና ለጥቁር አሜሪካዊያን የሲቪል መብቶች ቀዳሚ ተሟጋችና ታጋዮች ከነበሩት አንዱ ጆን ሉዊስ በሰማንያ ዓመት ዕድሜአቸው ከትናንት በስተያ አርፈዋል። ጆን ሉዊስ የሞቱት በአንጀት ካንሰር ሕመም እንደሆን ተገልጿል።

በእኝህ ታላቅ ሰው የህይወት ታሪክ ዙሪያ ሪፖርተራችን ክሪስ ሲምኪንስ ዘገባ አለው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጆን ሉዊስ ዜና ረፍት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:28 0:00

XS
SM
MD
LG