No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የረጅም ጊዜ አባልና ለጥቁር አሜሪካዊያን የሲቪል መብቶች ቀዳሚ ተሟጋችና ታጋዮች ከነበሩት አንዱ ጆን ሉዊስ በሰማንያ ዓመት ዕድሜአቸው ከትናንት በስተያ አርፈዋል።