ዋሺንግተን ዲሲ —
ኤድ ሮይስ በምክር ቤቱ የካሊፎርኒያን 39ኛውን ወረዳ ማለትም የኦሬንጅ የሎስ አንጀለስ እና የሳን በርናርዲኖ ነዋሪዎችን ይወክላሉ።
በዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ባለፈው ዓመት ሐምሌ የኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት የኃይል ዕርምጃ ምክንያት፣ ብዛት ያላቸው የተቃዋሚ ሰልፈኞች ተገድለዋል፡፡
ጋዜጠኞች፣ ተማሪዎችና የተቃዋሚ ፖለቲካ መሪዎች በሕገወጥ መንገድ ታሥረዋል ሲል በሙሉ ድምፅ አውግዞ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ