ዋሺንግተን ዲሲ —
የቦኮሃራም ሽምቅ ተዋጊዎች ሰሜን ምሥራቅ ናይጀሪያ ውስጥ "ሰዎችን በፈንጂነት" የመጠቀማቸው ሁኔታ ባስፈሪ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መረጃ ድርጅት/ዩኒሴፍ/በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡
የቦኮሃራም ነውጠኞች በተለይ ልጃገረዶችን በመመልመል ፈንጂ አያስታጠቁ በአጥፍቶ መጥፋት ጥቃት እንዲሳተፉ ማድረጋቸው ሁኔታ ከባለፈው ዓመት በአራት እጥፍ ማደጉን ዩኒሴፍ የገለፀው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ